የሰው ልጅ ዘረ መል

የሰው ዘር ጂኖም በብዙው ከእንሰሳትና ከሕፅዋት ጋር ተቀራራቢና ተመሳሳይነትን አለው። የሰው ዘር እርስ በእርሱ ያለው ተቀራራቢነት 99.5 % ሲሆን፤ 0.5 % የሆነው ሰው ከሌላ ሰው ዘር ያለው ልዩነቱም ከአካባቢያዊ ተፅዕኖ እንደመጣ ይታሰባል። ለምሳሌ፤- ሙዝ 50% ከሰው ልጆች ይቀራረባል። ቺምፓንዚ 98 % ድመት 90 % አይጥ 75 % እና ውሻ 84 % ይመሳሰላል። ንብ 44 %